1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአዲሱ መጅሊስ ላይ ለቀረበው ክስ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ

ሰኞ፣ ጥር 13 2005

ከአዲስ አበባ ፤ ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ እንደሚያስረዳው አዲስ የተመረጠው የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት፣ አመራረጡ ህገ-ወጥ ስለሆነ ይፍረስ ሲሉ ክስ ላቀረቡ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ወገኖች ምላሽ በመስጠት በዛሬው ዕለት የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የኮልፌ ቀራንዮ ምድብ ችሎት ውሳኔ አሳልፏል።

https://p.dw.com/p/17OXp
Muslime feiern das Ende des Ramadans im Nationalstadium von Addis Abeba, Äthiopien Copyright: Getachew Tedla/DW, 19.08.2012, Addis Abeba, Äthiopien
ምስል DW/Tedla Getachew


ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ