1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአፋር ክልል የምርጫ ሂደት እና የሚቀርበዉ ቅሪታ

ረቡዕ፣ መጋቢት 29 2002

በአፍር ክልል በኩነባይ ምርጫ ጣብያ በግል ለመወዳደር የቀረቡ አንድ የአፋር ክልል ነዋሪ በምርጫዉ በእጩነት ለመሳተፍ

https://p.dw.com/p/MpX1
የአፋር ክልልምስል dpa - Fotoreport

በመቅረባቸዉ ብቻ ከስራ መባረራቸዉን የመቀሌዉ ወኪላችን የላከልን ዘገባ ይጠቁማል። ግለሰቡ በጋዜጠኝነት ሞያ ከአስር አመት በላይ በአፋር ክልል በድምጸ ወያኔ ትግራይ፣ በአፋርኛ ቋንቋ ፕሮግራም ሲያገለግሉ እንደነበርም ዘገባዉ ያሳያል። ወኪላችን ዮሃንስ ገብረእግዚአብሄር ጉዳዩን ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል

ዮሃንስ ገብረእግዚአብሄር ፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ