1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአፍጋኒስታን ፕሪዘዳንታዊ ምርጫ መጠናቀቅ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 14 2001

በአፍጋኒስታን ዛሪ የየተካሄደዉ ፕሪዘደንታዊ እና የክፍለ ሃገራት እንደራሴዎች ምርጫ መጠናቀቁ ተገልጾአል።

https://p.dw.com/p/JFEe
ድምጻቸውን ለመስጠት የተሰለፉት አፍጋናውያን መራጮችምስል DW

ይህንኑ ምርጫን በተመለከተ በአገሪቱ ሶስት መቶ ሺ ያህል ጸጥታ አስከባሪዎች መሰማራታቸዉ ተገልጾአል። የምርጫዉ ሂደት የሸማቂዎች ዛቻ እና ጥቃት አልተለየዉም ተብሎአል። የራድዮ ጣብያችን በሚገኝበት በቦን ከተማ በእንግድነት ብቅ ያለዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋብያችን ጌታቸዉ ተድላ ዛሪ ስለተካሄደዉ የአፍጋኒስታን ምርጫ ዘገባ ይዞአል።

ጌታቸው ተድላ/ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ