1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢራቅ የተስፋፋዉ ካንሰር

ረቡዕ፣ ጥቅምት 11 2002

በኢራቅ በተከታታይ የተካሄዱ ጦርነቶች የማይሽር ጠባሳ እንደጣሉ ይፋ የወጡ መረጃዎች እየጠቆሙ ነዉ።

https://p.dw.com/p/KCaN
ተዋህሲዉ በአጉሊ መነፅር ሲታይ

ከቀደምት የስልጣኔ ምንጭነት ባሻገር በነዳጅና ጋዝ ክምችቷ ተጠቃሽ በሆነችዉ ኢራቅ ለዓመታት በተካሄደባት ጦርነት ለጥቃት የዋሉ ዩራኒየም የተሰኘዉን ንጥረነገር የያዙ አረሮች በርካቶችን ለሳንባ ነቀርሳ ዳርገዋል። ወትሮ ይታወቅ የነበረዉ ቁጥርም ከእጥፍ በላይ ጨምሯል። ህፃናትም አካላቸዉ ጎድሎ እንዲወለዱ ምክንያት ሆኗል።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ