1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ የምግብ ተረጂው ቁጥር በቅርቡ ሊያሻቅብ እንደሚችል መጠቀሱ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 22 2001

በኢትዮጵያ አደጋና መከላከል ዝግጁነት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ክፍል ሀላፊ አቶ ምትኩ ካሴ በበኩላቸው በኦቻ የተደረገው ጥናት በጋራ መሰራቱንና መግባባት ላይ መድረሱንም ገልፀዋል።

https://p.dw.com/p/IzjM
የተረጂው ቁጥር ሊያሻቅብ መቻሉ
የተረጂው ቁጥር ሊያሻቅብ መቻሉምስል AP

ከስድስት ሚሊዮን በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ የምግብ ዕርዳታ ሊያስፈልጋቸው እንደሚችል በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሠብዓዊ ጉዳዮች ጽቤት በእንግሊዘኛው ምህፃሩ ኦቻ ገለፀ። በኢትዮጵያ አደጋና መከ ላከል ዝግጁነት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ክፍል ሀላፊ አቶ ምትኩ ካሴ በበኩላቸው በኦቻ የተደረገው ጥናት በጋራ መሰራቱንና መግባባት ላይ መድረሱንም ገልፀዋል። ዝርዝሩን ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው /ማንተጋፍቶት ስለሺ /አርያም ተክሌ