1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተደነገገ

ዓርብ፣ የካቲት 9 2010

የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ ማምሻውን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/2spSp
Äthiopien Regierung Soldaten ARCHIV
ምስል picture alliance/AP Photo/ltomlinson

የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ ማምሻውን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘገባ መሠረት ሕገ መንግሥቱን እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመጠበቅ በሚል የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚፀና ተገልጿል።

ኂሩት መለሰ

ማንተጋፍቶ ስለሺ