1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምሁራን አስተያየት

ሐሙስ፣ የካቲት 22 2010

በኢትዮጵያ የተከሰቱ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች በሀገራቸው መጻኤ እድል ላይ ከፍተኛ ስጋት ያሳደረባቸው ዜጎች ጥቂት አይባሉም። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው አንድ ምሁር ግን «አሁን ያሉት ችግሮች ሊፈቱ ይችላሉ፤ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ነገር አይታየኝም» ብለዋል።

https://p.dw.com/p/2tXKM
Oromo Proteste in Äthiopien
ምስል Oromia Media Network

የምሁራን አስተያየት

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን እለቃለሁ ማለት እና  ለሁለተኛ ጊዜ በሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉ ልዩ ልዩ አስተያየቶች እየተሰጡበት ነው። በኢትዮጵያ የተከሰቱ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች በሀገራቸው መጻኤ እድል ላይ ከፍተኛ ስጋት ያሳደረባቸው ዜጎች ጥቂት አይባሉም። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው አንድ ምሁር ግን «አሁን ያሉት ችግሮች ሊፈቱ ይችላሉ፤ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ነገር አይታየኝም» ብለዋል። ሌላው ምሁር ደግሞ  መንግሥት የሚወስዳቸው እርምጃዎች የአጭር ጊዜ ፋታ የሚሰጡ እንጂ ዘላቂ መፍትሄ እንደማይሆኑ ተናግረዋል። ገበያው ንጉሴ ከብራሰልስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ገበያው ንጉሴ 
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ