1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ ጉዳይ የአውሮጳ ሕብረት መወያየቱ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 9 2014

ባለፈው ጥቅምት ወር ማለቂያ በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር መካከል ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በአውሮጳ ሕብረት ልዩ ልዩ ስብሰባዎች ከዋና መነጋገሪያዎች አንዷ ሆናለች።

https://p.dw.com/p/41ry6
USA New York | Pressekonferenz Josep Borrell
ምስል David Dee Delgado/REUTERS

የተለየ ውሳኔ አላሳለፉም

የአውሮጳ ሕብረት አባል ሃገራት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትናንት መወያየታቸው ተሰምቷል። የሕብረቱ አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ባካሄዱት ስብሰባ ከዚህ ቀደም የተለየ ውሳኔ እንዳላሳለፉ ከብራስልስ ዘጋቢያችን በላከልን ዜና ጠቅሷል። ባለፈው ጥቅምት ወር ማለቂያ በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር መካከል ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በአውሮጳ ሕብረት ልዩ ልዩ ስብሰባዎች ከዋና መነጋገሪያዎች አንዷ ሆናለች።

ገበያው ንጉሤ 

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ