1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ ፓርላማ የጸደቀው ግዙፍ በጀት

ረቡዕ፣ ሰኔ 29 2003

የኢትዮጵያ መንግሥት የ 2004 ዓ.ም. በጀት ትናንት በአገሪቱ ም/ቤት እንዲጸድቅ ተደርጓል።

https://p.dw.com/p/RXzT
ምስል DW

ይሄው ልማትን ለማዳበር በሚል ለጎርጎሮሣውያኑ 2011/12 ዓ.ም የተመደበው በጀት 117,8 ቢሊዮን ብር የሚደርስ ሲሆን ካለፈው በጀት ሲነጻጸር በመጠኑ እጅግ ግዙፍ መሆኑ ነው። እጥፍ ሊሆን ምንም ያህል አይቀረውም። በጀቱ ከየት ነው የሚመነጨው? ከአገሪቱ ተጨባጭ የኤኮኖሚ ሃቅ ጋርስ የተጣጣመ ነወይ? በነዚህና መሰል ጥያቄዎች ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚታተመውን የአዲስ-ፎርቹን ጋዜጣ አዘጋጅ አቶ ታምራት ገ/ጊዮርጊስን አነጋግሯል፤ ያድምጡ!

መሥፍን መኮንን

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ