1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጽያ አወዛጋቢ ሆነዉ የቆዩ ረቂቅ ህጎች መጽደቅ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 2 2001

የኢትዮጽያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ 2001 አ.ም የስራ ዘመኑን ከማጠናቀቁ በፊት አወዛጋቢ ሆነዉ የከረሙ አዋጆችን አጽድቆአል።

https://p.dw.com/p/IkZ5
አዲስ አበባ

እንደ ጸረ - ሽብርተኛ ህጉ ሁሉ የተከበሩ የምክር ቤት አባላቱን ከመቀመጫዉ ቁጭ ብድግ እያደረገ ያነጋገራቸዉ ከሃላፊነት ለሚነሱ የአገር እና የመንግስት መሪዎች ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች የምክር ቤት አባላት እና ዳኞች የሚያገኙዋቸዉ መብቶች እና ጥቅማ ጥቅሞችን ለመወሰን የተዘጋጀዉ ረቂቅ አዋጅ ነበር። ዝርዝሩን ታደሰ እንግዳዉ ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ