1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን የተፈጠረዉ አለመግባባት

ዓርብ፣ ሐምሌ 10 2001

በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሴኖዶስ የተፈጠረዉ አለመግባባት ደረጃዉ ከፍ ብሎ በተወሰኑ ሊቃነ ጳጳሳት ላይ የኃይል ርምጃ መሞከሩ ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/IrnN
ምስል AP

ድርጊቱ የተፈፀመዉ ከትናንት በስተያ ሲሆን በሲኖዶስ ጉባኤ ላይ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ይጠበቅ፤ አግባብ ያልሆኑ ተግባራት ይወገዱ በሚል አጥብቀዉ የጠየቁ አባቶች የዚህ ጥቃት ዒላማ መደረጋቸዉ ተገልጿል። ስለጉዳዩ ሸዋዬ ለገሠ ጥቃት ከተሞከረባቸዉ ሊቃነ ጻጻሳት መካከል፤ እንዲሁም በጀርመን የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ተጠሪን አነጋግራለች።

አዜብ ታደሰ/ ሸዋዬ ለገሠ