1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጽያ የፓርቲዎች ስድስተኛ ዙር ክርክር

ሰኞ፣ ሚያዝያ 4 2002

ምርጫ 2002 ከዛሪ ጋር 40 ቀናት ይቀሩታል። በምርጫዉ የሚወዳደሩት ፓርቲዎች እስካሁን በስድስት ዋንኛ የፖለቲካ እና የፖሊሲ አጀንዳዎች ዙርያ ለመራጩ ህዝብ ቅስቀሳ አድርአዋል።

https://p.dw.com/p/MtnU

በሳምንቱ መጨረሻ የነበረዉ የምረጡኝ ቅስቀሳ ክርክር የኢትዮጽያ የዉጭ ግንኙነት ፖሊሲ ባለፉት 19 አመታት የሚል ነበር ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ