1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጽያ ጦር እና በሶማሌላንድ ድበር ነዋሪዎች መካከል የነበር ግጭት

ዓርብ፣ ግንቦት 20 2002

በከፊል ነጻ ከሆነች የሶማሌላንድ ግዛት ጋር ኢትዮጽያ የጠበቀ ወዳጅነት እንዳላት ይታወቃል።

https://p.dw.com/p/NcK0
ምስል DW/Richard Lough

የበርበራን ወደብ ለመጠቀም ኢትዮጽያ ባላት ከፍተኛ ፍላጎት አንጻር ሶማሌላንድ ቁልፍ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ አላት ለኢትዮጽያ በቅርቡ የተከሰተዉ ግጭት በዚህ ወዳጅነት ላይ የሚኖረዉ ተጽቦ ምን ይሆን? በርግጥ የሶማላንድ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ግጭቱ ከመንደር ህገወጥ የሚኒሽያ ቡድን ጋር የተደረገ በኢትዮጽያ መካከል ባለዉ ግንኙነት ላይ አንዳችም ችግር የማይፈጥር ነዉ ይሉታል።

መሳይ መኮንን /አርያም ተክሌ