1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢጣልያ የስደተኞች ይዞታ

ሐሙስ፣ ኅዳር 11 2001

የሜዴትራንያን ባህር የሚያዋስናቸው ኢጣልያ ማልታ እና ሊቢያ ከሁለት ሳምንት በኃላ በህገ ወጥ ስደተኞች ጉዳይ ላይ ለመምከር ቀጠሮ ይዘዋል ።

https://p.dw.com/p/Fyub
የአፍሪቃ ስደተኞች በላምፔዱሳ ደሴትምስል picture-alliance/ dpa
ኢጣልያ ማልታ እና ሊቢያ በአፍሪቃ ስደተኞች ላይ አትኩረው የሚወያዩበት ምክንያት ምን ይሆን ? በኢጣልያ ፣ መንግስት ህገ ወጥ የሚላቸው ስደተኞች ይዞታ ምን ይመስላል?