1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኤርትራ ላይ እንዲጣል የታሰበው እገዳ

ሰኞ፣ ጥቅምት 13 2004

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት፤ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ለመጣል በመምከር ላይ መሆኑ ተገለጠ ።

https://p.dw.com/p/Rsgs
ምስል AP Graphics

አዲሱ ረቂቅ ማዕቀብ በኤርትራ፣ የማዕድን ኢንዱስትሪና፣ አገሪቱ ፤ በውጭ ከሚገኙ ዜጎቿ በምታገኘው የግብር ገቢ ላይ ያነጣጠረ ነው ። ምክር ቤቱ ባለፈው ሳምንት የተወያየበትን ረቂቅ ህገ ደንብ ያቀረበችው ጋቦን ስትሆን ፣ ናይጀሪያም ማዕቀቡን ደግፋለች ። ይሁንና ረቂቁ ድምፅ እንዲሰጥበት ወደ ምክር ቤቱ ገና አልተመራም ። ረቂቁ ቢፀድቅ በኤርትራ ላይ ብርቱ ችግር የሚያስከትል መሆኑ አያጠራጥርም ። ዝርዝሩን ፤ አበበ ፈለቀ ልኮልናል ፤

አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ