1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በካናዳ የጥላቻ ወንጀል መበራከት

ሰኞ፣ ሰኔ 19 2009

በካናዳ ሃይማኖት እና ዘርን መሠረት ያደረጉ የጥላቻ ወንጀሎች እየጨመሩ መምጣታቸዉን ጥናቶች አመለከቱ። ይህን ያሳየዉ ጥናት እንደሚለዉ ከጎርጎሪዮሳዊዉ 2015ዓ,ም ወዲህ ሙስሊሞች እና የአረብ እና የእስያ ዜጎች ላይ ያነጣጠረዉ የጥላቻ ወንጀል በአምስት ከመቶ ከፍ ብሏል።

https://p.dw.com/p/2fQ0H
Chateau Frontenac and Dufferin Terrace Quebec City Quebec Canada PUBLICATIONxINxGERxSUIxAUTxHUNxO
ምስል Imago/All Canada Photos

MMT_Beri. Toronto (Hate crime increasing in Canada) - MP3-Stereo

የጥላቻዉ ጥቃት በሌሎች ማለትም በካቶሊክና በአይሁዶች ላይም የተቃጣ ነዉ። የካናዳ ፖሊስ በያዘዉ ሪከርድ መሠረት በተጠቀሰዉ ዓመት ብቻ ጥላቻ ያነሳሳቸዉ 1362 የወንጀል ድርጊቶች ሀገሪቱ ዉስጥ ተፈጽመዋል። ከቶሮንቶ ዘጋቢያችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። 

አክመል ነጋሽ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ