1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በወረዳ እንደራጅ ጥያቄ በትግራይ 

ረቡዕ፣ መስከረም 7 2012

በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ለዓመታት ሲነሱ የቆዩ 'በወረዳ ደረጃ እንደራጅ' የሚሉ የሕዝብ ጥያቄዎች ተገቢው ምላሽ ባለማግኘታቸው መቸገራቸዉን ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ፡፡  የክልሉ መንግስት በበኩሉ ሳይንሳዊ ጥናት በማካሄድ የሕዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ በሂደት ላይ መሆኑን ይገልፃል፡፡

https://p.dw.com/p/3Pok0
Äthiopien Stadtansicht Mekele
ምስል DW/M. Hailessilasie

ሳይንሳዊ ጥናት በማካሄድ መልስ ይሰጣል ተብሏል

በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ለዓመታት ሲነሱ የቆዩ 'በወረዳ ደረጃ እንደራጅ' የሚሉ የሕዝብ ጥያቄዎች ተገቢው ምላሽ ባለማግኘታቸው መቸገራቸዉን ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ፡፡ የክልሉ መንግስት በበኩሉ ሳይንሳዊ ጥናት በማካሄድ የሕዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ በሂደት ላይ መሆኑን ይገልፃል፡፡ ተደረገ በተባለው ጥናት 17 አዳዲስ ወረዳዎች የሚዋቀሩ ሲሆን ከዚህ በፊት ይሰራበት የነበረው የዞን አስተዳደር እርከን ሙሉ በሙሉ እንዲቀር ይደረጋል ተብሎአል። 

ሚሊዮን ኃይለሥላሴ 


አዜብ ታደሰ 
ኂሩት መለሰ