1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በይርጋለም ከተማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ

ሐሙስ፣ መጋቢት 15 2003

ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ 261 ኪ ሜ ርቃ በምትገኘው ይርጋለም ከተማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር መለኪያ 5,0 ነበር።

https://p.dw.com/p/RCFo
ምስል picture alliance/imagestate/Impact Photos

መንቀጥቀጡ ከአንዳንድ የጭቃ ቤቶች ማፍረስ በቀር በሰው ህይወት ላይ ያስከተለው ጥቃት እንደሌለ፤ ክስተቱን በቦታው ሊያጣሩ የሄዱ ልደት አበበ ያነጋገረቻቸው ባለሙያ አስታወቁ። ባለሙያው -ዶክተር አታላይ አየለ፤ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ በመሬት መንቀጥቀጥ ሳይንስ ተመራማሪና አስተማሪ ናቸው።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ