1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በደቡብ አፍሪቃ በጤና ጥበቃ ቸልተኝነት የአእምሮ ሕሙማን ለሞት መዳረጋቸው

ረቡዕ፣ የካቲት 1 2009

በደቡብ አፍሪቃ በጋውቴንግ ግዛት ባለፈው አውሮጳዊ ዓመት 2016 ወደ 1,900 የሚጠጉ የአእምሮ ሕመምተኞች  ተገቢው ህክምና እና ክትትል ይደረግላቸው ከነበረው ተቋም ግል ወጪ ለመቆጠብ ሲባል ሕጋዊ እውቅና ወደሌላቸው መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንዲዛወሩ በመደረጉ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

https://p.dw.com/p/2XBRk
Karte Südafrika Englisch
ምስል DW

M M T/ Ber. Johannesburg(94 psychisch Kranke sterben nach Verlegung) - MP3-Stereo

 አስፈላጊውን ሙያዊ ክትትል ባለማግኘታቸው 94 ሕመምተኞች ሕይወታቸው አልፋለች።  ይህን ብርቱ ወቀሳ ያፈራረቀ ቅሌት ተከትሎ የግዛቱ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር ዋና ስራ አስፈጻሚ  ስልጣናቸውን ለቀዋል።

መላኩ አየለ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ