1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በደቡብ ኢትዮጵያ ድርቅ ተማሪዎችን ከትምህርት ማስተጓጎሉ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 27 2009

በኢትዮጵያ በድርቅ በተጠቁ አካባቢዎች ያሉ በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸዉ እየተስተጓጎሉ መሆኑ ተገለጸ። በኦሮሚያ ክልል ጉጅ ዞን ብቻ ሁለት ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸዉን የዞኑ የትምህርት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/2VLod
Karte Äthiopien englisch

Schools affected by drought in Eth. - MP3-Stereo

 የትምህርት ሚንስትርና የብሄራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በበኩላቸዉ ችግሩን ለመፍታት እየሠራን ነዉ ብለዋል። ፀሐይ ጫኔ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።