1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በድሬዳዋ የምግብ ዋስትና

ረቡዕ፣ ሐምሌ 19 2009

በዚህ ፕሮጀክት የታቀፉ በድህነት የሚማቅቁ የከተማዋ ነዋሪዎች በከተማ ጽዳት እና በእርከን ሥራ ተሰማርተው፣ አቅም የሌላቸው ደግሞ በየወሩ የገንዘብ ድጋፍ ይደረግላቸዋል።

https://p.dw.com/p/2hBb5
Äthiopien Abdela Ahmed
ምስል DW/Y. Gebreegziabhe

በድሬዳዋ የምግብ ዋስት እና ሥራ ፈጠራ 

በድሬዳዋ ከተማ ለምግብ እጥረት የተጋለጡ 45 ሺህ አባ ወራዎች የተካተቱበት የምግብ ዋስትና እና የሥራ ፈጠራ ፕሮጀክት ህይወታቸውን መቀየሩን ተጠቃሚዎቹ አስታወቁ። ለሦስት ዓመታት በሚዘልቀው በዚህ ፕሮጀክት የታቀፉ በድህነት የሚማቅቁ የከተማዋ ነዋሪዎች በከተማ ጽዳት እና በእርከን ሥራ ተሰማርተው ገንዘብ እንደሚያገኙ አቅም የሌላቸው ደግሞ በየወሩ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከድሬዳዋ ዘግቧል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ