1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጀሃዳዊ ሃረካት ላይ የተቃዉሞ ፓርቲዎች

ሰኞ፣ የካቲት 11 2005

የኢትዮጵያ ቴሌቪዢን «ጀሃዳዊ ሃረካት» በሚል ርዕስ ያስተላለፈዉ ዘጋቢ ፊልም የህዝብን የዘመናት አብሮነት ለመሸርሸርና የመብት ጥያቄን የሚያነሳን ከሽብርተኝነት ጋ በማያያዝ ለማሸማቀቅ ያለመነዉ ሲል የ33 ፓርቲዎች ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ገለፀ።

https://p.dw.com/p/17gQ3
ምስል picture-alliance/dpa

ኮሚቴዉ በፅሁፍ ባወጣዉ መግለጫ እና የኮሚቴዉ አስተባባሪ ለዶቼ ቬለ በሰጡት ቃለምልልስ ድርጊቱ ህገወጥ ነዉ ብለዉታል። ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ