1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከ1500 በላይ አባወራዎች ተፈናቅለዋል

ዓርብ፣ ጥቅምት 13 2013

ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይ አባወራዎችም አካባቢያቸውን ለቀው ሸሽተዋል።በአሁኑ ጊዜ ነዋሪዎቹ በወረዳው ሹቢ እና አሮጌ ብረሃን የተባሉ ቀበሌያትን በመልቀቅ ቢፍቱ በተባለች አነስተኛ ከተማ ላይ ተጠልለው እንደሚገኙ ለዶይቸ ቬለ (DW ተናግረዋል ።

https://p.dw.com/p/3kMEf
Karte Äthiopien Ethnien EN

በጉራፈርዳ ታጣቂዎች 31 ሰዎች ገደሉ

በደቡብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ ታጣቂዎች ባለፉት ሁለት  ቀናት በፈጸሙት ጥቃት 31 ሰዎች ገደሉ።በጥቃቱ  ሌሎች አምስት ሰዎችም  ቆሰለዋል። ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይ አባወራዎችም አካባቢያቸውን ለቀው ሸሽተዋል።በአሁኑ ጊዜ ነዋሪዎቹ በወረዳው ሹቢ እና አሮጌ ብረሃን የተባሉ ቀበሌያትን በመልቀቅ ቢፍቱ በተባለች አነስተኛ ከተማ ላይ ተጠልለው እንደሚገኙ ለዶይቸ ቬለ (DW ተናግረዋል ።
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ