1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጋምቤላ የእርሻ ጣቢያ የተጣለ ጥቃት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 22 2004

የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ድርጅት ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ የሰጡትን ቃል በመጥቀስ፤ እንዳመለከተው፣ ትናንት ሚያዝያ 21 ቀን 2004 ዓ ም፤ በመስተዳድሩ ፣ 10 ሺ ሄክታር መሬት ተከራይቶ ፣ ሩዝ በሚያመርተው «ሳዑዲ እስታር» በተሰኘ ኩባንያ እርሻ ላይ ፣ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት

https://p.dw.com/p/14nKZ
Die Farm von der Größe Luxemburgs des indischen Agrarmultis in der Gambella-Provinz
ምስል DW

በእርሻ ልማቱ ሥራ ላይ ተሠማርተው የነበሩ 5 ሠራተኞች ህይወታቸው አልፏል። ታጣቂዎች በሌሎች 8 የእርሻ የግብርና ልማት ሠራተኞች ላይ ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ ማድረሳቸውንም የጋምቤላን ፖሊስ መግለጫ የጠቀሰው ታደሰ እንግዳው ገልጿል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ