1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለጋዜጠኛ ዳዊት ይሳቅ የቀረበ ጥሪ

ዓርብ፣ መስከረም 6 2009

ከጎርጎረሳዉያኑ 2001 ዓ,ም ጀምሮ በኤርትራ እስር ላይ የሚገኘዉ የጋዜጠኛ ዳዊት ይስሀቅ ጉዳይ ምርመራ እንዲደረግበት የስዊድን ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ማኅበር ለሀገሩ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ።

https://p.dw.com/p/1K3iN
Dawit Isaak

[No title]

ስዊድን ትዉልደ ኤርትራዊ የሆነውን ስዊድናዊ ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሀቅን ለማስፈታት በቂ ጥረት አላደረገም ሲል ድርጅቱ ትችት ሰንዝሮዋል። እስካሁን የተካሄዱትም ጉዳዮች በአዲስ በተቋቋመ ቡድን መታየት እንዳለባቸው አሳስቦዋል። በስቶኮልም የሚገኘዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።


ቴድሮስ ምህረቱ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ