1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በግብፅ ከተሞች የቀጠለው የሕዝብ ዓመጽ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 12 2004

ግብጽ ውስጥ የሀገሪቱን አመራር የያዘው የጦር ኃይሉ ስልጣኑን ባፋጣኝ ለሲቭሉ አስተዳደር ለማስረከብ የገባውን ቃል ባለመጠበቁና ሀገሪቱ ወደ ዴሞክራሲያዊው ስርዓት የጀመረችው ሽግግር አዝጋሚ በመሆኑ በመዲናይቱ ካይሮ በታህሪር አደባባይና በሌሎች ከተሞች በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች ካለፉት ጥቂት ቀናት ወዲህ ተቃውሞአቸውን ቀጥለዋል።

https://p.dw.com/p/Rxsf
ምስል dapd

በዚሁ ጊዜ ከጸጥታ አስከባሪዎች ጋ በተፈጠረ ግጭት ከሰላሳ የሚበልጡ ሰልፈኞች ተገድለዋል፣ ብዙዎችም ቆስለዋል። ስለግብጽ ጊዚያዊ ሁኔታ ቀደም ሲል የጄዳ ወኪላችንን ነቢዩ ሲራክን አነጋግሬው ነበር።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ