1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጠቅላይ ሚንሥትሩ ውሳኔ ላይ የሰመጉ መግለጫ

ረቡዕ፣ ጥር 2 2010

የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) ሰፋ ያለ መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው ያተኮረው በቅርቡ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባወጣውና በጠቅላይ ሚንሥትሩ በተሰጠው ይፋዊ ውሳኔ ላይ ነው።

https://p.dw.com/p/2qeHp
Äthiopien kündigt Freilassung politischer Gefangenen an | Hailemariam Desalegn
Desalegn
ምስል picture alliance/AA/E. Hamid

የሰመጉ ሰፊ መግለጫ

የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) ሰፋ ያለ መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው ያተኮረው በቅርቡ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባወጣውና በጠቅላይ ሚንሥትሩ በተሰጠው ይፋዊ ውሳኔ ላይ ነው። ጠቅላይ ሚንሥትሩ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት እና አንዳንድ ግለሰቦች  እንደሚፈቱ  የቁም ስቅል ይፈጸምበታል የሚባለው ማእከላዊም እንደሚዘጋ ተናግረው ነበር። የሰመጉ የቦርድ ሠብሳቢ  አቶ ቁምላቸው ደጀኔን አነጋግሮ የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። 
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ