1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በፀረ-ሽብር አዋጅ የተከሰሱ የኪነ-ጥበብ ሰዎች

ዓርብ፣ ሰኔ 23 2009

ፊደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ፣ ዜና ፕሮግራሞችና ተንቀሳቃሽ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን በመጠቀም ሕዝብን ለአመጽ በማነሳሳትና ለኦነግ አመራር አባላት መረጃ በማቀበል ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው ሰባት ወጣቶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው የተከሰሱበት ጉዳይ ተነበበ።

https://p.dw.com/p/2fiHR
Gerichtshammer Flash-Galerie
ምስል Bilderbox

Ber. A.A (Gerichtsverhandlung _Künstler_Journalis_ Anti-Terrorismus angeklagt ) - MP3-Stereo


የበፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 19ና ወንጀል ችሎት የተነበበዉ ክስ ወጣቶቹ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ 1996/32 1 ሀ እና  የፀረ ሽብር ሕግ 652/ 2001 ተላልፈዋል የሚል ነዉ። ችሎቱን የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።

ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ