1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በፈረንሳይ የተገን ጠያቂዎች ይዞታ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 23 2006

ፈረንሳይ ከቀረቡላት ማመልከቻዎች የተቀበለችው ቁጥር ዝቅተኛ መሆኑ አስተችቷታል ። ከዚህ ሌላ ፈረንሳይ ተገን ጠያቂዎችን የምትይዝበት መንገድም ኢትዮጵያውያን ተገን ጠያቂዎችን አማሯል።

https://p.dw.com/p/1Bs66
Illegale Immigranten beim Eurotunnel
ምስል AP

በጎርጎሮሳውያኑ 2013 በአውሮፓ ተገን እንዲሰጣቸው ማመልከቻ ያስገቡ ስደተኞች ቁጥር ከ2012 በ10 በመቶ ብልጫ እንዳለው ዩሮስታት የተባለው የአውሮፓ የስታትስቲክስ ፅህፈት ቤት አስታውቋል ። በ2013 በርካታ የተገን ጠያቂዎች ማመልከቻዎች ከቀረቡላቸው ሃገራት መካከል ጀርመን ግብራ ቀደሙን ቦታ ስትይዝ ፈረንሳይ ስዊድንና ብሪታኒ በቅደም ተከተል ጀርመንን ይከተላሉ ። ከነዚህ መካከል በተለይ ፈረንሳይ ከቀረቡላት ማመልከቻዎች የተቀበለችው ቁጥር ዝቅተኛ መሆኑ አስተችቷታል ። ከዚህ ሌላ ፈረንሳይ ተገን ጠያቂዎችን የምትይዝበት መንገድም ኢትዮጵያውያን ተገን ጠያቂዎችን አማሯል ።የፓሪሷ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ዝርዝር አገባ አላት ።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ