1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በፕሬዚዳንት አሳድ ላይ ጫና በርክቷል

ሰኞ፣ ነሐሴ 2 2003

የሶሪያ መንግሥት ጦር የአገሪቱን ሕዝባዊ ተቃውሞ በሃይል ለማቆም በያዘው አስከፊ ዘመቻ ቀጥሎ ሰንብቷል።

https://p.dw.com/p/RekQ
ሀማ ከተማ የቆሙ ታንኮችምስል APTN/AP/dapd

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ባን-ኪ-ሙን እና የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕስ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ የሶሪያ መንግሥት በገዛ ሕዝቡ ላይ የሚወስደውን የጭካኔ ዕርምጃ እንዲያቆም ጠይቀዋል። ፕሬዚደንት ባሸር-አል-አሣድ ግን የሀይል እርምጃውን አጠናክረዋል። ባለፉት 2 ቀናት ብቻ በመንግስታዊው እርምጃ የ90 ሰዎች ህይወት አልፏል።

የንስ ቪኒንግ

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ