1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቡሩንዲና አዲሱ ውጊያ

ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 18 2000

በቡሩንዲ መንግስት ጦርና በዓማጽያኑ የብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር ኃይላት መካከል ሰሞኑን እንዳዲስ የፈነዳው ውጊያ ቀስ በቀስ መጠናከር የጀመረውን መረጋጋትዋን እንዳያደፈርሰው አሰጋ።

https://p.dw.com/p/E0Yx
የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ
የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛምስል AP