1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቡድን ስምንትና አፍሪቃ

ቅዳሜ፣ ግንቦት 18 1999

ከጥቂት ቀናት በኋላ በጀርመን የሀይሊገንዳም ከተማ የሚካሄደውን የቡድን ስምንት ፧ ዓቢይ ጉባዔ በአጀንዳው ለአፍሪቃ ትልቅ ትኩረት ሊሰጥ ያቀደበትን ሁኔታ መሰረት በማድረግ ሰሞኑን በበርሊንና በፖትስዳም አባል ሀገሮች ከአንዳንድ የአፍሪቃ መሪዎች ጋር ቅድመ ስብሰባዎች አካሂደው ነበር። ይህንን በተመለከተም ብዙ የጀርመን ጋዜጦች አስተያየት ሰጥተውበታል። ጥቂቱ እና የስጳኝ ጋዜጦች ወደአውሮጳ በህገ ወት መንገድ የሚገቡ ስደተኞችን ለማስደንገጥ ስለጀመሩት

https://p.dw.com/p/E0h3

ዘመቻ የቀረበ አስተያየት እንደሚከተለው ቀርቦዋል።