1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ባሊ፤ የአየር ጠባይ ለዉጥ ጉባኤና ሂደቱ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 3 2000

በኢንዶኔዢያዋ ደሴት ባሊ ላይ ባለፈዉ ሳምንት መጀመሪያ የተከፈተዉ ጉባኤ መጠናቀቂያዉ ቀርቧል።

https://p.dw.com/p/E87K
ባን፤ ጊዜ የለም....!
ባን፤ ጊዜ የለም....!ምስል AP

እየጨመረ የሄደዉን የዓለም የሙቀት መጠን ለመግታት የሚያስችላቸዉን ዉል ለማፅደቅ ተሳታፊዎቹ የጋራ መግባባት ሊደርሱ በተገባቸዉ በዚህ ወቅት የዩናይትድ ስቴትስ አቋም ተሰብሳቢዎቹን እያነጋገረ ነዉ።