1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ባራክ ኦባማ የጀርመን ጉብኝት

ዓርብ፣ ግንቦት 28 2001

የአሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በሳውዲት አረቢያ የጀመሩትን የመካከለኛ ምሥራቅ ጉብኝታቸውን ትናንት በካይሮ ካጠቃለሉ በኻላ በጀርመን የአንድ ቀን ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ምሽት ገብተዋል።

https://p.dw.com/p/I4Gs
ባራክ ኦባማ በሁለተኛዉ አለም ጦርነት ወቅት በቡህንቫልድ ማጎርያ ጣብያ ሰዎች ቁም ስቅል ያዩበትን ጣብያ ጎብኝተዉ የመታሰብያ አበባ ሲያስቀምጡምስል AP

ባራክ ኦባማ ዛሬ ታሪካዊ የሆነችዋን ምስራቅ ጀርመን ድሪስደን ከተማ እንደጎበኙም ታዉቋል። መራሂተ መንግስት ሜርክል እና ፕሪዝደንት ኦባማ አለማቀፍ ቀዉሶችን ለመከላከል የትብብር ስራ ለመስራት የተስማሙ ሲሆን በተለይ በመካከለኛዉ ምስራቅ ያለዉን ግጭት እና ስለኢራን ጉዳይ ተነጋግረዋል። ኦባማ የአንድ ቀን የጀርመን ጉብኝታቸዉን አጠናቀዉ ወደ ፈረንሳይ እንደሚያመሩ ተጠቅሶአል። ዝርዝሪን ይልማ ሃይለሚካኤል ከበርሊን እንዲህ አጠናክሮታል።

አዜብ ታደሰ፣ይልማ ሃይለሚካኤል፣ ተክሌ የኋላ፣