1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቤል ፖቲንገር በደ/አፍሪቃ ባካሄደው አወዛጋቢ ዘመቻ  መቀጣቱ

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 2 2009

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለኩባንያዎች እና ለመንግሥታት የሚሰራው ቤል ፖቲንገር የተባለው የብሪታንያ የሕዝብ ግንኙነት መስሪያ ቤት ከፍተኛ ቅጣት ተጣለበት። መስሪያ ቤቱ የተቀጣው በደቡብ አፍሪቃ የጎሳ ውጥረት ሊቀሰቅስ የሚችል ዘመቻ በማካሄዱ ነው ተብሏል።

https://p.dw.com/p/2jXLW
England Bell Pottinger Gebäude
ምስል picture-alliance/AP Photo/M. Dunham

ቤል ፖቲንገር የአምስት ዓመት እገዳ ተጣለበት።

ለንደን የሚገኘው የጠቅላላ ብሪታንያ የህዝብ ግንኙነት መስሪያ ቤቶች ድርጅት፣ በምህፃሩ ፒአርሲኤ ባለቤትነቱ የህንዳዊው ደቡብ አፍሪቃዊ ባለሀብት ጉብታ ቤተሰብ ለሆነው የኦክቤይ ካፒታል ኩባንያ የሚሰራው የቤል ፖቲንገር መስሪያ ቤት ከሀገሪቱ ኢንዱስትሪ አካላት ቡድን ተባሮ ለአምስት ዓመት ስራ እንዳይሰራ አግዷል።

 መላኩ አየለ 

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ