1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብሔራዊ መግባባት እና እርቀ ለኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ የካቲት 28 2011

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ቀውስ ለመፍታት ብሔራዊ መግባባት እና እርቅ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ። ይህ በተገለጸበት የኢትዮጵያውያን ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ መግባባት እና እርቀ ሰላም ዓለም አቀፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ዛሬ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ በርካታ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ተገኝተዋል።

https://p.dw.com/p/3Ecod
Äthiopien - Addis Abeba - City Churchill Road
ምስል DW/Y. Geberegziabehr

በጉዳዩ ላይ ውይይት ተካሄደ

ኮሚቴው በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ በሚኖሩ ፖለቲከኞች የተቋቋመ መሆኑም ተነግሯል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተስፋለም ወልደየስ