1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብሪታንያና በአሸባሪነት ላይ የሚደረገው ክትትል፣

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 14 2001

መስከረም 1 ቀን 1994 ዓ ም፣ አሸባሪዎች ፣ በኒው ዮርክ ብርቱ ጥቃት ካደረሱ በኋላ፣ በዩ ኤስ አሜሪካ የሚመራው ተጓዳኝ ኃይል በተለይ በአፍጋኒስታን አጸፋዊ እርምጃ ለመውሰድ መንቀሳቀስ ከጀመረ ወዲህ፣

https://p.dw.com/p/Iugq
የብሪታንያ ልዩ የፖሊስ ኃይል ፣ እ ጎ አ ጥር 31 ቀን 2007 ዓ ም፤በበርሚንግሃም ከተማ፣ ሽብርን ለማክሸፍ በግብረ-ኃልl ተልእኮ ላይ፣ምስል AP

ዐበይት ምዕራባውያን ከተሞች የአሸባሪዎች የጥቃት ሰለባ ላለመሆን የተቻላቸውን ሁሉ ከማድረግ የቦዘኑበት የለም። አሸባሪዎች ዐይናቸውን ካሣረፉባቸው ከተሞች አንዷ፣ ለንደን በአሁኑ ጊዜ፣ የሥጋቱ መጠን ፈጽሞ ባይወገድም እምብዛም የሚያስጨንቅ አለመሆኑን ብሪታንያ ገልጣለች።

ድል ነሣ ጌታነህ

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ