1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብሪታንያና የኤርትራ ስደተኞች

ማክሰኞ፣ መስከረም 18 2008

ወደ አውሮጳ የሚመጣው ስደተኛ ቁጥር እየበዛ ከሄደ እና በአህጉሩ ትልቅ ቀውስ ካስከተለ በኋላ የብሪታንያ መንግሥት ባለፈው ሳምንት 20,000 የሶርያ ስደተኞችን ለመቀበል ወስኖዋል።

https://p.dw.com/p/1GfTs
Frankreich Flüchtlinge am Eurotunnel bei Calais
ምስል Reuters/P. Rossignol

[No title]

ይሁንና፣ ከአፍሪቃ፣ በተለይም ከኤርትራ የሚመጡትን ስደተኞች እንደማትቀበል ነው ብሪታንያ ያስታወቀችው። የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ እንደዘገበው፣ የብሪታንያ መንግሥት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ቀደም ባለ ጊዜ የዴንማርክ መንግሥት የኤርትራ ስደተኞችን በተመለከተ ያወጣውን አንድ ዘገባ መሰረት በማድረግ ነው።

ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ