1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብክለትን በማስተዋል አበባችን ይደግ

ማክሰኞ፣ የካቲት 11 2000

ኢትዮጵያ ለዉጪ ገበያ የምታቀርበዉ የአበባ ምርት ብዛት እየጨመረ መሄዱ አገሪቱ ለምታገኘዉ የዉጪ ምንዛሪም አንድ ነገር ነዉ ማለት ይቻላል።

https://p.dw.com/p/E0mc
ፅጌረዳ........
ፅጌረዳ........ምስል AP
የአበባ ምርት እየተበራከተ መምጣቱ በልማቱ ዘርፍ ትልቅ ትርጉም እንዳለዉ ሁሉ በማምረቱ ሂደትም ጥንቃቄ ይጠይቃል አካባቢን ለብክለት እንዳይዳረግ። ምን ዓይነት ጥንቃቄ እየተደረገ ነዉ?