ብክለት ያሰጋው የሐዋሳ ሐይቅ

አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:41 ደቂቃ
11.10.2018

ችግሩ አፋጣኝ መፍትሄ ካላገኘ የሐይቁ ሕልውና አደጋ ላይ ነው

ሐዋሳ ሐይቅ ላይ የሚታየው ብክለት አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ። የደለል መሙላት እና ቅጥ ያጣ የዓሣ ማስገር ሥራ ሐይቁን አደጋ ላይ እንደጣለው አንድ ምሁር አመልክተዋል።

የውኃ አካላት ስነምህዳር ፕሮፌሰር የሆኑት ፕሮፌሰር ዝናቡ ገብረ ማርያም በተለይ ለDW እንደተናገሩት ሐይቁን ለችግር የዳረጉት መንስኤዎች ባስቸኳይ መፍትሄ ካላገኙ ሐይቁ አደጋ ላይ ሊወድቅ እና ሊጠፋም ይችላል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች

ተከታተሉን