1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

« ቬልት ሁንገርሂልፈ » እና ፀረ ድህነት እና ረሀብ ውይይት

ረቡዕ፣ የካቲት 11 2007

መንግሥታዊ ያልሆነው « ቬልት ሁንገርሂልፈ » በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የጀርመናውያኑ የዓለም የምግብ ድርጅት በአፍሪቃ ድርቅን፣ ረሀብን እና ድህነትን ለመቋቋም መደረግ ስለሚገባው ጥረት በአዲስ አበባ ምክክር አካሄደ። በዚሁ አምስት ቀናት በቆየው ውይይት ከተለያዩ የህብረተሰቡ ክፍል ከተውጣጡ ግለሰቦች ጋ ሰፊ የሀሳብ ልውውጥ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/1Edij
Afrika Welthungerhilfe Diskussion
ምስል DW/Getachew Tedla HG

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ