1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተቃውሞ በታይላንድ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 28 2000

ቁጥራቸው ወደ አምስት ሺህ የሚደርስ ተቃዋሚዎች ዛሬም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ፅህፈት ቤት ግቢ አልለቀቁም ።

https://p.dw.com/p/FAjG
ተቃዋሚዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት ቅፅር ግቢምስል AP
የታይላንድ ጦር ኃይልም የተቃዋሚዎቹን ከበባ ለማስቆም ኃይልን መጠቀም ሳይሆን መደራደርን ነው በአማራጭነት ያቀረበው ።