1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተቃውሞ በፈረንሳይ ለማንዴላ በታሰበው ጎዳና ላይ

ሐሙስ፣ ግንቦት 28 2006

በቅርቡ ፤ በአውሮፓው ሕብረት አባል ሃገራት በመላ በተካሄደው የአውሮፓ ፓርላማ የህዝብ እንደራሴዎች ምርጫ ፤ ፈረንሳይ ውስጥ ፤ ብሔራዊ ግንባር (ፍሮ ናስዮናል) የተሰኘው የቀኝ አክራሪ ንቅናቄ ሰፊ ድምፅ በማግኘት ለመወከል መቻሉ በአገር አቀፍና

https://p.dw.com/p/1CDOY
ምስል Reuters

አውሮፓ አቀፍ ደረጃ በሰፊው ሲያነጋግር መሰንበቱ አይታበልም። ከሰሞኑ ደግሞ ፤ በዚያው በፈረንሳይ በተለይ ቱሉስ በተሰኘችው ደቡባዊ ከተማ ፤ ለኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ አንድ ጎደና በስማቸው እንዳይሰየም ከመቃወሙም ፤ የማንዴላን ዓለም-አቀፍ ተደናቂነትና ሰብእና በማጣጣል አሸባሪ ነበሩ ማለቱ ፤ ጉዳዩ በብዙ ጋዜጦች ዐቢይ ርእስ ሆኖ እንዲቀርብ አድርጓል።

ሐይማኖት ጥሩነህ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ