1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተቃውሞ እና የ«ሂውመን ራይትስ ዎች» አስተያየት

ሰኞ፣ ነሐሴ 9 2008

ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰሞኑን የተካሄዱ ሰላማዊ ሰልፎችን ለመበተን የፀጥታ ኃይሉ ተጠቅሟል የተባለዉ ከመጠን ያለፈ የኃይል ርምጃ ሊመረመር እንደሚገባው ዠኔቭ የሚገኙት የ«ሂውመን ራይትስ ዎች» የአፍሪቃ ጉዳይ አጥኚ ጆን ፊሸር ጠየቁ።

https://p.dw.com/p/1Jie9
Human Rights Watch Logo

[No title]

የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንም ይህንኑ ጉዳይ የሚመረምር አንድ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ ባለፈው ሳምንት ጥያቄ አቅርቦ እንደነበር እና የኢትዮጵያ መንግሥት ግን በሀገሩ ብዙ የተመድ ወኪል መስሪያ ቤቶች ስላሉ ተጨማሪ ቡድን አያስፈልግም በሚል ምክንያት ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል። የ«ሂውመን ራይትስ ዎች»ን ተወካይ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል አነጋግሮዋቸዋል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ