1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተገን ጠያቂ ኤርትራውያን ስደተኞች በስዊድን፣

ዓርብ፣ ሰኔ 13 2006

ከጀኔቭ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን እንደዘገበው፣ መንግሥት በሚወስደው ብርቱ የጭቆና ርምጃና ዜጎችንም በመላ ለዐሠርተ ዓመታት ለብሔራዊ ወታደራዊ አገልግሎት ስለሚያሠማራ በየወሩ ከሞላ ጎደል 4,000 ኤርትራውያን አገራቸውን እየለቀቁ ይሰደዳሉ ።

https://p.dw.com/p/1CNAd
Flüchtlingsboot vor der australischen Küste
ምስል Scott Fisher/Getty Images

የዜና አገልግሎት ድርጅቶች በቅርቡ እንዳወሱት በየወሩ ከ 70 የማያንሱ ናቸው ወደ ኢትዮጵያ የሚሰደዱት።ዛሬ ታስቦ የዋለውን የዓለም የስደተኞች መታሰቢያ ዕለት መንስዔ በማድረግ ፤ በስዊድን ፣ የኤርትራን ተገን ጠያቂዎች በተመለከተ ቴድሮስ ምሕረቱ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ቴድሮስ ምሕረቱ

ተክሌ የኋላ

ኂሩት መለሰ