1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተፈጥሮን እንከባከብ

ማክሰኞ፣ የካቲት 6 2004

የተራቆተን አካባቢ በመከባከብ መልሶ ያጣዉን የተፈጥሮ ሐብት መመለስ እንደሚቻል ይታመናል። እንዲህ ያለዉ ሙከራ በተለያዩ አካባቢዎች ተስፋ ሰጪ ጅምሮችን እያሳየ ነዉ። ኢትዮጵያ ዉስጥም የተለያዩ አካባቢዎች በዚህ ረገድ የተጀመሩ ጥረችና ሥራዎች፤

https://p.dw.com/p/143Km
ምስል dpa

መኖራቸዉም ይነገራል። ቦታዎችን ከግጦሽና ከሰዎች እንቅስቃሴ ነፃ አድርጎ መከለል ለዚህ አይነተኛ ስልት ሲሆን የተፈጥሮ ለዛዉ የተሟጠጠን መሬት መልሶ እንዲያገግም እንደሚረዳ ይታመናል።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ