1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ታሊባንና የፓኪስታን ሚና

ዓርብ፣ ሚያዝያ 22 2002

በአፍጋኒስታን የተባበሩት ኃይላት የታሊባን ታጣቂዎችን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማንበርከክ የተጠናከረ ዘመቻ በማካሄድ ላይ መሆናቸዉ ይታወቃል።

https://p.dw.com/p/NBAj
የመረጃ ነፃነት ተምሳሌት ምስልምስል Privat

ታሊባኖች በፓኪስታን ምድር ይንቀሳቀሳሉ ብሎ ለሚያምነዉ ወገን ይህችዉ አገር በፀr ታሊባኖች ዘመቻ ጉልህ ድርሻ እንዲኖራት ያሳስባሉ። የሁለት ፓኪስታናዉያን ደራሲያን ስራዎችም እንዲሁ ለዓለም ዓቀፉ ኅብረተሰብ የራስ ምታት የሆኑትን ታሊባኖች ኮትኩቶ በማሳደግ ለዚህ ያበቃች ፓኪስታን መሆኗን በግልፅ አሳይተዋል።

Thomas Bärthlein

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ