ታላቁ አረንጓዴ ግንብ14 ሰኔ 2003ማክሰኞ፣ ሰኔ 14 2003በአፍሪቃ የሳህል በረሃ ወደደቡብ የሚያደርገዉ መስፋፋት የአካባቢዉን የተፈጥሮ ሃብት እንዳያሳጣ በሚል አረንጓዴ ግንብ፤ ለመፍጠር ሃሳብ ከቀረበ ሰነባብቷል።https://p.dw.com/p/RUykምስል picture-alliance/HB-Verlagማስታወቂያ እቅዱ ከሴኔጋል አንስቶ ጅቡቲ ድረስ በረሃማነትን የሚቋቋሙ የዛፍ ዘሮችን መትከልንም ያካትታል። ሴኔጋል ከአራት ዓመታት በፊት ለተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሯ እየተነገረ ነዉ። የዕለቱ ጤናና አካባቢ ዝግጅት የኢትዮጵያን እንቅስቃሴ አካቶ ይቃኘዋል።ሸዋዬ ለገሠ፤ ነጋሽ መሐመድ