ታዳሽ የኃይል ምንጭ፣
ሐሙስ፣ ጥር 30 2005ማስታወቂያ
አማራጭ የኃይል ምንጮች፣ ታዳሽ የኃይል ምንጮች የሚሰኙት ፤ ከነፋስ ፤ ፀሐይ እንፋሎትና ከመሳሰለው የሚገኙት ናቸው። እነዚህን በስፋት ለሀገራዊ የኤኮኖሚ ዕድገትና ለህዝብ መሠረታዊ አገልግሎት ለማዋል የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ተቋማት ዐቢይ ሚና ስላላቸው የእነዚህ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና ምሁራን ዕውቀት፤ ምክርና ተግባር፣ ተፈላጊነቱ አንድና ሁለት የለውም። የኢትዮጵያ የኀይል ምንጭ አቅራቢው የኤሌክትሪክና ኃይል ምንጭ ኮርፖሬሽን፣ እስከምን ድረስ በዚህ ይጠቀማል? የኮርፖሬሽኑን የህዝብ ግንኙነት ኀላፊ አቶ ምሥክር ነጋሽን ጠይቄአቸው ነበር።
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ