ትምህርት እና ስራ በረመዳን ፆም ወቅት

አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
10:15 ደቂቃ
በዚህ በጀርመን በረመዳን ወቅት ተማሪዎች ይፁሙ አይፁሙ የሚለው ክርክር ከመቼውም በላይ ይጧጧፋል። በኢትዮጵያስ? ሙስሊም ወጣቶች በፆም ወቅት ትምህርት እና ስራን እንዴት እየተወጡ ነው? ቁርአንስ ምን ይላል?

ተከታተሉን